የኔ መላ

የጡት ማጥባት ጥቅሞችን እጥር ምጥን አድርጋ አቅርባዋለች።
አምስት ጥቅሞች
1. በእናትና በልጅ መካከል የሚፈጥረው ጥልቅ
ቁርኝት ወይም ትስስር ይፈጥራል
2. እናት በፍጥነት እንድታገግም ያደርጋታል
3. የህፃናትን የበሽታ አቅም መከላከያ ያጎለብታል
4. የገንዘብ እና የጊዜ ወጭ የለበትም
5. የጡት ወተት ትክክለኛ ሙቀት ስላለው ዝግጅትን አይፈልግም
*** በጣም ቀላል ግን ውድ የሆነ የህፃናት ወተት።
ይህን ትቶ እንዴት ወደ ሰው ሠራሽ ወተት ይኬዳል?
#ስድስትወርያለተጨማሪምግብ
#የጡትወተትብቻ




ይህ አባት ልጁን ሀላፊነቱን የተወጣ ነው።
" ህፃናት ናቸው እኮ?" ብሎ ማቅበጥ እና ሲያለቅሱ እና ሲጮሁ ማባበያ ከመስጠት ይልቅ ቆፍጠን ብሎ " ይህን ለቅሶ አቁሚ" በማለት እንዴት አልቃሻ ልጆችን ማስተካከል እንደሚቻል በተግባር ያሳያል።
ተመልከቱት ጠቃሚ ነው።

No comments:

Post a Comment