አጫጭር መረጃዎች


የጡት ወተትን ለመጨመር የሚረዱ ነገሮች

ለኣዲስ እናቶች አስቸጋሪ አና ፈታኝ ክሆኑ ጉዳዮች አንዱ ጡት ማጥባት ነው። ጡት ማጥባት የሚጠይቀው በቁጥር የበዙ ነገር ግን ቀላል የሆኑ ጉዳዮች አሉ። እነዚህን ጉዳዮች ካለማስተዋል እና ካለመተግበር የተነሳ ብዙ እናቶች ጡት ሳያጠቡ ይቀራሉ።
አንደኛውና ብዙ እናቶች የሚገጥማቸው ችግር የጡጥ ወተት ማነስ ነው። ይህ የጡት ወተት ማነስ በአርግጥም አንሶ ሊሆን ይችላል። አለዚያም የእናቶቹ ግምት ይሆናል።
cropped-20160803_143515.jpg
ሁለቱንም ጥያቄ ሊመልሱ የሚችሉና እናቶች በቀላሉ በቂ የሆነ ወተት እንዲኖራቸው የሚያደርግ መላ እነሆ፡-
  1. ጭንቀትን ማስወገድ
  2. በበቂ ሁኔታ መመገብ አና መጠጣት
  3. በቂ እረፍት ማድረግ
  4. ቶሎ ቶሎ ማጥባት
  5. የትዳር አጋርና የቤተሰብ ድጋፍ
እነዚህ መሠርታዊና በቂ የጡት ወተት ለማግኘት የሚረዱ ዘዴዎች ናቸ

No comments:

Post a Comment